ባርሴሎና እና ሪያልማድሪድ ባለፈው ጥቅምት ወር በተጋጠሙበት ወቅት በሁለት የባርሴሎና ተጨዋቾች ላይ የዘረኝነት ስድብ ሰንዝረዋል የተባሉ ሶስት ሰዎች መያዛቸውን የስፔን ፖሊስ በዛሬው እለት አስታውቋል ...
ሲቨርስክ በተሰኘው የውጊያ ግምባር ያለው ይህ ጦር የዩክሬኗን ክራማቶርስክ የተሰኘችውን ቁልፍ ከተማ እንዲቆጣጠር ተልዕኮ ቢሰጠውም ይህን አላደረገም የሚሉ ትችቶች ሲቀርቡበት እንደነበርም በዘገባው ላይ ...
ባሳለፍነው ነሀሴ ላይ በተጀመረው የኩርስክ ግዛት ጦርነት ዩክሬን ከ 1 ሺህ 200 በላይ ስፋት ያለው አካባቢን ተቆጣጥራለች፡፡ ይሁንና ሩሲያ እንደታሰበው በምስራቅ ዩክሬን በኩል የሰማራችውን ጦር ወደ ...
ቡድናቸው ተከታታይ 5ኛ ጨዋታ የተሸነፈው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ “እውነታውን ተቀብለን ይህን መስበር አለብን” ብለዋል ...
በብሪታንያ ኖርፊክ ባለው ዘመናዊ ጦር ማዘዣ ባሳለፍነው ረቡዕ እና አርብ ዕለታት ሶስት ድሮኖች በድንገት ታይተዋል፡፡ እነዚህ ሮቦቶች ለምን ዓላማ እና ማን እንደላካቸው እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን የብሪታንያ መከላከያ እና የአሜሪካ ጦር በጉዳዩ ዙሪያ የጋራ ምርመራ በማድረግ ላይ መሆናቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ...
የስፔኗ ባርሴሎና ከተማ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት የኪራይ ዋጋ ተወዶብናል በማለት ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል። 22 ሺህ የሚሆኑ የባርሴሎና ከተማ ነዋሪዎች በትናንትናው እለት በወጡት የተቃውሞ ሰልፍ፤ ...
የዓለማችን ቁጥር ሁለት ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው ቻይና አዲስ የወርቅ ማዕድን በሁናን ግዛት አግኝታለች፡፡ እንደ ሽንዋ ዜና አገልግሎት ዘገባ ከሆነ የሁና ጂኦሎጂ ማዕከል ባደረገው የማዕድን ፍለጋ ...
አዲሱ የማንቸስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ሩብን አሞሪም ለክለቡ ትክክለኛ ሰው መሆኑን እንደሚያምን ተናገረ፡፡ የ39 አመቱ ተጫዋች በጥቅምት ወር የተሰናበቱትን ኤሪክ ቴን ሃግን በመተካት የሁለት ...
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ባለፉት 48 ሰአታት በፈጸመችው የአየር ጥቃት 120 ፍልስጤማውያን መገደላቸው ተነገረ፡፡ በሰሜናዊው ጋዛ በሚገኝ ሆስፒታል በደረሰው ጥቃት ከሞቱት ሰዎች ባለፈ የህክምና ሰራተኞች ...
በአሁኑ ወቅት ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ሮቦቶች በአለም አቀፍ ደረጃ በስራ ላይ የሚገኙ ሲሆን በ2023 በስራ ላይ የተሰማሩ ሮቦቶች ከ2022ቱ በ10 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የኢንተርናሽናናል ...
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዲሱን “የኦሬሽኒክ” ባለስቲክ ሚሳኤል በጅምላ እንዲመረት ትዕዛዝ መስጠታቸውን ገለጹ፡፡ ሚሳይሉ በጅምላ እንዲመረት የታዘዘው በዚህ ሳምንት በዩክሬን ውስጥ ...
ዩክሬን ሚሳይሉ በሰአት 13ሺ ኪሎሜትር እንደሚጓዝ እና ኢላማ ለመምታት 15 ደቂቃ እንደማፈጅበት ገልጻለች የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ የኦሬሽንክ ሚሳይል ክምችት እንዳላት እና በውጊያ ...