የሩሲያ ግማሽ አካል በእስያ የሚገኝ ነው ያሉት ቃል አቀባይዋ አሜሪካ ያቀደችውን ካደረገች ሩሲያም ተመሳሳይ እርምጃ ለመውሰድ እንደምትገደድም ተናግረዋል፡፡ ቃል አቀባይዋ አክለውም ጃፓን ከዚህ ድርጊቷ ...
47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ የመረጧቸው እጩ የካቢኔ አባላት የቦምብ ጥቃት ዛቻ ደረሰባቸው። የአሜሪካ የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) በቦምብ ጥቃት ...
ሩሲያ በክሩዝ ሚሳዔል ድብደባ ከፈጸመችባቸው ከተሞች መካከልም ኦዴሳ፣ ክሮፒቭኒትስኪ፣ ካርኪቭ፣ ሪቪን እንዲሁም ሉትስክ እንደሚገኙበት የዩክሬኖቹ ዘርካ እና ሰስፕላይ የሄና ምንጮች አስታውቀዋል። ...
ዙራቭል ቁርዓንን ፊት ለፊቱ ካለ አንድ መስጅድ ፊት ለፊት አቃጥሏል የተባለ ሲሆን ከድርጊቱ ጀርባ የዩክሬን ደህንነቶች እንዳሉበትም ተገልጿል። ግለሰቡ በተመሰረተበት ክስም የ14 ዓመት እስር ...
ሮሳቶም የተባለው ኩባንያ በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር የኒውክሌር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ማዕከል ለመገንባት የሚያስችል የአዋጭነት ጥናት ለማካሄድ ከኢትዮጵያ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር ...
በግጭት፣ በጦርነት እና በተፈጥሮ በአደጋ ምክንያት የአፍሪካ መፈናቀል በሶስት እጥፍ መጨመሩን አዲስ ሪፖርት አመልክቷል። መቀመጫውን በጄኔቫ ያደረገው የሀገር ውስጥ መፈናቀል መከታተያ ማዕከል ባወጣው ...
የጀርመን ድምጽ ሬዲያ ወይም ዶቼቪሌ የበርቴልስማን ፋውንዴሽን ጥናትን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው ከሆነ ሀገሪቱ እስከ 2040 ድረስ በየዓመቱ 228 ሺህ ሰራተኞች ያስፈልጓታል፡፡ ሀገሪቱ አሁን ላይ ...
ሀማስ አክሎም እንደገለጸው ሊኖር የሚችለው ስምምነት ጦርነቱን የሚያስቅም፣ የተፈናቀሉ ጋዛውያንን ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ የሚያስችል፣ የእስራኤልን ጦር ከጋዛ የሚያስወጣ እና የታጋቾችን እና ...
ባለስልጣኑ አክለውም ሄዝቦላህ ከእስራኤል ጋር የጀመረው ጦርነት ካበቃ በኋላ ንቁ ሆኖ እንደሚቀጥል፣ የተፈናቀሉ ሊባኖሶች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ በመርዳት እና በእስራኤል ጥቃት የወደሙትን አካባቢዎች ...
ግለሰቡ መጀመሪያ ላይ የሰውነት ክብደቱ ለውትድርና ዝግጁ ነበር የተባለ ሲሆን በሁለተኛ ዙር ላይ በተደረገለት ምርመራ የሰውነት ክብደቱ ከ100 ኪሎ ግራም በላይ ሆኖ ተገኝቷል። እንደ ኮሪያ ሄራልድ ...
በዋናነት የባቡር ጣብያዎችን ለቦንብ መጠለያነት ለማዋል ዝግጅት እያደረገች የምትገኝው በርሊን ዜጎች የመኪና ማቆሚያዎቻቸውን እና በመኖርያ ቤቶቻቸው ስር የሚገኙ ምድር ቤቶችን ለአደጋ ጊዜ መጠለያነት ...